Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 40:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 ጌታ ሙሴን እንዳዘዘው መልካም መዓዛ ያለውን ዕጣን ዐጠነበት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 እግዚአብሔር እንዳዘዘውም መልካም መዐዛ ያለውን ዕጣን አጠነበት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 እግዚአብሔርም ባዘዘው መሠረት ጣፋጭ ሽታ ያለውን ዕጣን በላዩ ላይ አጠነ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 የአ​ዘ​ጋ​ጀ​ው​ንም ዕጣን ዐጠ​ነ​በት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 የጣፋጩን ሽቱ ዕጣን ዐጠነበት።

参见章节 复制




ዘፀአት 40:27
2 交叉引用  

አሮንም መልካም መዓዛ ያለው እጣን ማለዳ ማለዳ ይጠንበት፤ መብራቶቹን ሲያዘጋጅ ይጠነው።


መጋረጃውን በማደሪያው መግቢያ ፊት ሰቀለ።


跟着我们:

广告


广告