ዘፀአት 40:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ጌታ ሙሴን እንዳዘዘው ቀንዲሎቹን በጌታ ፊት አበራ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 እግዚአብሔር እንዳዘዘውም መብራቶቹን በእግዚአብሔር ፊት አበራ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እንዲሁም እግዚአብሔር ባዘዘው መሠረት በዚያ በእግዚአብሔር ፊት መብራቶቹን አበራ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ቀንዲሎቹንም በእግዚአብሔር ፊት አበራ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ቀንዲሎቹን በእግዚአብሔር ፊት ለኰሰ። 参见章节 |