ዘፀአት 40:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የመታጠቢያውን ሳሕንና ማስቀመጫውን ትቀባዋለህ፥ ትቀድሰዋለህም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የመታጠቢያው ሰንና ማስቀመጫውን ቅባ፤ ቀድሳቸውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የመታጠቢያውንም ሳሕን ከነማስቀመጫው በዚሁ ዐይነት ቀብተህ ለእግዚአብሔር የተለየ አድርግ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የመታጠቢያውን ሰንና መቀመጫውንም ቀብተህ ትቀድሳለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የመታጠቢያውን ሰንና መቀመጫውን ቀብተህ ትቀድሳለህ። 参见章节 |