ዘፀአት 39:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ከንጹሕ ወርቅ ሻኩራዎችን ሠሩ፥ ሻኩራዎቹንም በሮማኖቹ መካከል በቀሚሱ ዘርፍ ዙሪያ አደረጉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ከንጹሕ ወርቅም ሻኵራዎችን ሠሩ፤ እነዚህንም በሮማኖቹ መካከል በጠርዙ ዙሪያ አደረጉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ከጥሩ ወርቅም መርገፎችን ሠሩ፤ መርገፎችም በልብሱ ግርጌ ዙሪያ ባለው እንደ ሮማን ፍሬ በሚመስለው ጥልፍ መካከል አስቀመጡአቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ከጥሩ ወርቅም ሻኵራዎችን ሠሩ፤ ሻኵራዎቹንም ከሮማኖች መካከል በቀሚሱ ዘርፍ ዙሪያ አደረጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ከጥሩ ወርቅም ሻኵራዎችን ሠሩ፥ ሻኵራዎቹንም ከሮማኖች መካከል በቀሚሱ ዘርፍ ዙሪያ አደረጉ። 参见章节 |