ዘፀአት 39:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በቀሚሱ መካከል አንገትጌ ነበረ፤ እንዳይቀደድም አንገትጌው ዙሪያውን ተጠልፎ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ይህም እንደ ክሳዱ ቅድ ከቀሚሱ መካከል ላይ ዐንገትጌ ነበረው፤ እንዳይተረተርም በዐንገትጌው ዙሪያ ላይ ቅምቅማት ነበረው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 የቀሚሱም ማጥለቂያ አንገትጌ እንዳይተረተር ታጥፎ ዙሪያውን የተዘመዘመ ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በቀሚሱም መካከል አንገትጌ ነበረ፤ እንዳይቀደድም በአንገትጌው ዙሪያ በአንድነት የተያያዘ ጥልፍ ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በቀሚሱም መካከል አንገትጌ ነበረ፤ እንዳይቀደድም እንደ ጥሩር የተሠራ ጥልፍ በአንገትጌው ዙሪያ ነበረ። 参见章节 |