ዘፀአት 38:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠራ፥ በነሐስም ለበጣቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 መሎጊያዎቹን ከግራር ዕንጨት ሠርተው በንሓስ ለበጧቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 መሎጊያዎችንም ከግራር እንጨት ሠርቶ በነሐስ ለበጣቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 መሎጊያዎቹንም ከማይነቅዝ ዕንጨት ሠራ፤ በናስም ለበጣቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት ሠራ፥ በናስም ለበጣቸው። 参见章节 |