Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 38:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 በሰሜን በኩል መቶ ክንድ ርዝመት ያላቸውን መጋረጃዎች፥ ምሰሶዎቻቸው ሃያ የነሐስ እግሮቻቸውም ሃያ ነበሩ፥ የምሰሶዎቹ ኩላቦችና ዘንጎች ከብር የተሰሩ ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 የሰሜኑም ክፍል ቁመቱ አንድ መቶ ክንድ ነበር፤ ሃያ ምሰሶዎችና ሃያ የንሓስ መቆሚያዎች፣ የብር ኵላቦችና በምሰሶዎቹም ላይ ዘንጎች ነበሩት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ከሰሜንም በኩል የአደባባዩ አሠራር እንደዚሁ ነበር፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 በሰ​ሜ​ኑም ወገን መቶ ክንድ ርዝ​መት ያላ​ቸ​ውን መጋ​ረ​ጃ​ዎች፥ ከና​ስም የተ​ሠሩ ሃያ ምሰ​ሶ​ዎ​ች​ንና ሃያ እግ​ሮ​ችን፥ ለም​ሰ​ሶ​ዎ​ችም የብር ኵላ​ቦ​ች​ንና ዘን​ጎ​ችን አደ​ረገ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 በሰሜኑም ወገን መቶ ክንድ ርዝመት ያላቸውን መጋረጆች፥ ከናስም የተሠራ ሀያ ምሰሶችንና ሀያ እግሮችን፥ ለምሰሶቹም የብር ኩላቦችንና ዘንጎችን አደረገ።

参见章节 复制




ዘፀአት 38:11
3 交叉引用  

ሀያ ምሰሶዎቹና ሀያ እግሮቹ ከነሐስ የተሠሩ ይሁኑ፤ የምሶሶቹ ኩላቦችና ዘንጎች ከብር የተሠሩ ይሁኑ።


ምሰሶዎቻቸው ሃያ፥ የነሐስ እግሮቻቸውም ሃያ ነበሩ፥ የምሰሶዎቹ ኩላቦችና ዘንጎች ከብር የተሰሩ ነበሩ።


በምዕራብ በኩል አምሳ ክንድ ርዝመት ያላቸው መጋረጃዎች ነበሩ፤ ዐሥር ምሰሶዎችና ዐሥር የነሐስ እግሮች ነበሩት፥ የምሰሶዎቹ ኩላቦችና ዘንጎች ከብር የተሰሩ ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告