Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 37:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠራ፥ በወርቅም ለበጣቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 መሎጊያዎቹን ከግራር ዕንጨት ሠሩ፤ በወርቅም ለበጧቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 መሎ​ጊ​ያ​ዎ​ቹ​ንም ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት አደ​ረገ፤ በወ​ር​ቅም ለበ​ጣ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት አደረገ፥ በወርቅም ለበጣቸው።

参见章节 复制




ዘፀአት 37:28
3 交叉引用  

ቀይ የተለፋ የአውራ በግ ቁርበት፥ የአስቆጣ ቁርበት፥ የግራር እንጨት፥


ከክፈፉም በታች ሁለት የወርቅ ቀለበቶች አደረገበት፥ በሁለቱም ጎን በሁለቱም ማዕዘን አደረጋቸው፥ ለመሸከምም የመሎጊያዎቹ ስፍራ ነበሩ።


የተቀደሰ የቅባት ዘይት፥ ንጹሕና መልካም መዓዛ ያለውን ዕጣን ቀማሚ እንደሚሠራው አደረገ።


跟着我们:

广告


广告