Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 37:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ገበታውን እንዲሸከሙባቸው መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ጠረጴዛውን ለመሸከም የሚያገለግሉት መሎጊያዎች ከግራር ዕንጨት የተሠሩና በወርቅ የተለበጡ ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ገበ​ታ​ው​ንም ይሸ​ከ​ሙ​ባ​ቸው ዘንድ መሎ​ጊ​ያ​ዎ​ቹን ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት ሠርቶ በወ​ርቅ ለበ​ጣ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ገበታውንም ይሸከሙባቸው ዘንድ መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው።

参见章节 复制




ዘፀአት 37:15
3 交叉引用  

ቀይ የተለፋ የአውራ በግ ቁርበት፥ የአስቆጣ ቁርበት፥ የግራር እንጨት፥


ገበታውንም ለመሸከም መሎጊያዎቹ እንዲሰኩባቸው ቀለበቶች በክፈፉ አጠገብ ነበሩ።


በገበታው ላይ የሚኖሩትን ዕቃዎች፥ ወጭቶቹን፥ ጭልፋዎችን፥ ጽዋዎችንና ለማፍሰሻ የሚሆኑ መቅጃዎችን፥ ከንጹሕ ወርቅ ሠራ።


跟着我们:

广告


广告