Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 37:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 አራት የወርቅ ቀለበቶችን አደረገለት፤ ቀለበቶቹንም አራቱ እግሮች ባሉበት በአራቱ ማዕዘኖች አደረገ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 ለጠረጴዛው አራት የወርቅ ቀለበቶች አበጅተው አራቱ እግሮች ካሉበት ከአራቱ ማእዘኖች ጋራ አያያዟቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 አራት የወርቅ ቀለበቶች ሠርቶ አራቱ እግሮቹ በተተከሉበት አራት ማእዘኖች ላይ አደረገ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 አራ​ትም የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶች አደ​ረ​ገ​ለት፤ ቀለ​በ​ቶ​ቹ​ንም አራቱ እግ​ሮቹ ባሉ​በት በአ​ራቱ ማዕ​ዘ​ኖች አደ​ረገ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 አራትም የወርቅ ቀለበቶች አደረገለት፤ ቀለበቶቹንም አራቱ እግሮቹ ባሉበት በአራቱ ማዕዘኖች አደረገ።

参见章节 复制




ዘፀአት 37:13
2 交叉引用  

በዙሪያው አንድ ስንዝር የሚያህል ክፈፍ አደረገለት፤ የወርቅ አክሊል በክፈፉ ዙሪያ አደረገለት።


ገበታውንም ለመሸከም መሎጊያዎቹ እንዲሰኩባቸው ቀለበቶች በክፈፉ አጠገብ ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告