ዘፀአት 36:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ያመጡት ነገር ሥራውን ሁሉ ለመፈጸም በቅቶ ይተርፍ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ምክንያቱም ሥራውን ሁሉ ለማከናወን በእጃቸው ያለው ከበቂ በላይ ነበረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የቀረበውም ስጦታ ሥራውን ሁሉ ለማከናወን በቅቶ የሚተርፍ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ያመጡትም ነገር ሥራን ሁሉ ለመፈጸም በቅቶ ገና ይተርፍ ነበረና። 参见章节 |