Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 36:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 በማደሪያው በሁለቱ ማዕዘን በስተ ኋላ ሁለት ሳንቃዎችን አደረገ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 ዳርና ዳር ላሉት የማደሪያው ድንኳን ማእዘኖችም ሁለት ወጋግራዎችን ሠሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 በስተጀርባ ማእዘኖቹም ሁለት ሁለት ተራዳዎች ሠሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ለድ​ን​ኳ​ኑም ለሁ​ለቱ ማዕ​ዘን በስ​ተ​ኋላ ሁለት ሳን​ቆች አደ​ረጉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ለማደሪያውም ለሁለቱ ማዕዘን በስተ ኋላ ሁለት ሳንቆች አደረጉ።

参见章节 复制




ዘፀአት 36:28
2 交叉引用  

በማደሪያው በስተ ኋላ በምዕራብ በኩል ስድስት ሳንቃዎችን አደረገ።


ከታችም እስከ ላይ እስከ አንደኛው ቀለበት ድረስ አንድ ሳንቃ ድርብ ነበረ፤ ለሁለቱም ማዕዘን እንዲሁ ሁለት ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告