Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 36:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 አርባ የብር እግሮች፥ ከአንዱ ሳንቃ በታች ሁለት እግሮች፥ ከአንዱም ሳንቃ በታች ሁለት እግሮች አደረገ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 ለእያንዳንዱ ወጋግራ ሁለት መቆሚያ የሆኑ አርባ የብር መቆሚያዎችን ሠሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 በእያንዳንዱም ተራዳ ሥር ሁለት ሁለት በማኖር አርባ የብር እግሮችን አደረጉ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ለእ​ነ​ር​ሱም አርባ የብር እግ​ሮች፥ ከእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ሳንቃ በታች ሁለት እግ​ሮች አደ​ረጉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 ለእነርሱም አርባ የብር እግሮች፥ ከእያንዳንዱም ሳንቃ በታች ሁለት እግሮች አደረጉ።

参见章节 复制




ዘፀአት 36:26
2 交叉引用  

ለማደሪያው ለሁለተኛው ወገን በሰሜን በኩል ሃያ ሳንቃዎችን አደረገ፤


በማደሪያው በስተ ኋላ በምዕራብ በኩል ስድስት ሳንቃዎችን አደረገ።


跟着我们:

广告


广告