ዘፀአት 36:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ለማደሪያው ሳንቃዎችን አደረገ፤ በደቡብ በኩል ሃያ ሳንቃዎችን አደረገ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 በደቡብ በኩል ላለው የማደሪያው ድንኳን ሃያ ወጋግራዎችን አበጁ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 በድንኳኑም በደቡብ በኩል ኻያ ተራዳዎች አደረጉ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ለድንኳኑም በደቡብ ወገን ሃያ ሳንቆችን አደረጉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ለማደሪያውም በደቡብ ወገን ሀያ ሳንቆችን አደረጉ፤ 参见章节 |