Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 36:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 የእያንዳንዱ ሳንቃ ርዝመት ዐሥር ክንድ፥ ወርድ አንድ ክንድ ተኩል ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 እያንዳንዱም ወጋግራ ቁመቱ ዐሥር ክንድ፣ ስፋቱ አንድ ክንድ ተኩል ነበር፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 እያንዳንዱ ተራዳ ቁመቱ አራት ሜትር የጐኑም ስፋት ሥልሳ ስድስት ሳንቲ ሜትር ሲሆን፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 የሳ​ን​ቃው ሁሉ ርዝ​መቱ ዐሥር ክንድ፥ ወር​ዱም አንድ ክንድ ተኩል ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 የሳንቃው ሁሉ ርዝመቱ አሥር ክንድ፥ ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል ነበረ።

参见章节 复制




ዘፀአት 36:21
2 交叉引用  

ለማደሪያው የሚቆሙ ሳንቃዎችን ከግራር እንጨት ሠራ።


እያንዳንዱ ሳንቃ አንዱ በአንዱ ላይ የሚያያዝበት ሁለት ማጋጠሚያዎች ነበሩት፤ ለማደሪያው ሳንቃዎች በሙሉ እንዲሁ አደረገ።


跟着我们:

广告


广告