Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 35:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 መረግድ፥ ለኤፉድና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ ያምጣ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 በኤፉዱና በደረት ኪስ ላይ የሚሆኑ መረግዶችና ሌሎች ዕንቍዎችን መባ አድርጎ ያምጣ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 በተቀደሰው ኤፉድና የደረት ኪስ ላይ የሚሆን መረግድና ሌላውንም ጌጠኛ ፈርጥ ያምጣ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 የመ​ረ​ግድ ድን​ጋ​ይና የተ​ቀ​ረጸ ድን​ጋይ፥ ለል​ብሰ መት​ከ​ፍና ለል​ብሰ እን​ግ​ድዓ የሚ​ደ​ረግ ፈርጥ ያምጣ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 መረግድ ለኤፉዱና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ ያምጣ።

参见章节 复制




ዘፀአት 35:9
7 交叉引用  

ቀይ የተለፋ የአውራ በግ ቁርበት፥ የአስቆጣ ቁርበት፥ የግራር እንጨት፥


መረግድ፥ ለኤፉድና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ።


ሁለት የመረግድ ድንጋይ ወስደህ የእስራኤልን ልጆች ስም ቅረጽባቸው፤


“በእናንተ መካከል ያሉ በልባቸው ጥበበኞች የሆኑ ሁሉ መጥተው ጌታ ያዘዘውን ሁሉ ያድርጉ።


ለመብራት የሚሆን ዘይት፥ ለቅባት የሚሆን ዘይትና ለጣፋጭ ዕጣን የሚሆን ቅመም፥


跟着我们:

广告


广告