ዘፀአት 35:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በሰንበት ቀን በመኖሪያዎቻችሁ ሁሉ እሳትን አታንድዱ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በሰንበት ቀን በማናቸውም መኖሪያዎቻችሁ ውስጥ እሳት አታንድዱ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለዚህ በሰንበት ቀን በቤታችሁ እሳት እንኳ አታንድዱ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በማደሪያዎቻችሁ ውስጥ በሰንበት ቀን እሳትን አታንድዱ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በማደሪያዎቻችሁ ውስጥ በሰንበት ቀን እሳትን አታንድዱ። 参见章节 |