Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 35:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 የአደባባዩን መጋረጃዎች፥ ምሰሶዎቹንና እግሮቻቸውን፥ የአደባባዩን ደጃፍ መጋረጃ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 የአደባባዩን መጋረጃዎች ከነምሰሶዎቻቸውና ከነመሠረቶቹ፣ የአደባባዩን መግቢያ መጋረጃ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ያደባባዩን መጋረጃዎች፥ ምሰሶዎቹንና እግሮቻቸውን፥ የአደባባዩን በር መጋረጃዎች፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 የአ​ደ​ባ​ባ​ዩን መጋ​ረ​ጆች፥ ምሰ​ሶ​ዎ​ች​ንም፥ እግ​ሮ​ቻ​ቸ​ው​ንም፥ የአ​ደ​ባ​ባ​ዩ​ንም ደጃፍ መጋ​ረጃ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 የአደባባዩን መጋረጆች ምሰሶቹንም እግሮቻቸውንም፥ የአደባባዩንም ደጃፍ መጋረጃ፤

参见章节 复制




ዘፀአት 35:17
4 交叉引用  

ነቢዩን ናታንን፥ “እነሆ፤ እኔ ከዝግባ በተሠራ ቤተ መንግሥት ውስጥ እኖራለሁ፤ የእግዚአብሔር ታቦት ግን በድንኳን ውስጥ ይኖራል” አለው።


የማደሪያውን ካስማዎች፥ የአደባባዩን ካስማዎችና አውታሮቻቸውን፤


跟着我们:

广告


广告