ዘፀአት 28:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 “የኤፉዱን መደረቢያ ሙሉ ሰማያዊ አድርገው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 “የኤፉዱ ቀሚስ ሙሉ በሙሉ ከሰማያዊ ጨርቅ ይሁን፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 “በኤፉዱ መደረቢያ ቀሚስ ሙሉ በሙሉ ከሰማያዊ በፍታ የተሠራ ይሁን፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 “ቀሚሱንም ሁሉ ሰማያዊ አድርገው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 የኤፉዱንም ቀሚስ ሁሉ ሰማያዊ አድርገው። 参见章节 |