ዘፀአት 28:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ፈርጦችን ከወርቅ ሥራ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 የወርቅ ፈርጦችን አብጅ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ሁለት የወርቅ ፈርጦች ሥራ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ፈርጦችንም ከጥሩ ወርቅ ሥራ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13-14 የወርቅም ፈርጦች ሁለትም ድሪዎች ከጥሩ ወርቅ ሥራ፤ እንደ ተጎነጎነም ገመድ አድርግ፤ የተጎነጎኑትንም ድሪዎች በፈርጦቹ ላይ አንጠልጥል። 参见章节 |