ዘፀአት 26:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ለማደሪያውም ለሁለቱ ማዕዘን በስተ ኋላ ሁለት ሳንቃዎችን አድርግ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ዳርና ዳር ላሉት ማእዘኖች ሁለት ወጋግራዎች አብጅ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ለማእዘኖቹም ሁለት ተራዳዎች አድርግ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ለድንኳኑም ለሁለቱ ማዕዘን በስተኋላ ሁለት ሳንቆች አድርግ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ለማደሪያውም ለሁለቱ ማዕዘን በስተ ኋላ ሁለት ሳንቆችን አድርግ። 参见章节 |