Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 26:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ለማደሪያው ለሁለተኛው ወገን በሰሜን በኩል ሀያ ሳንቃዎች፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 በሌላው ጐን፣ ከማደሪያው ድንኳን በስተሰሜን በኩል ሃያ ወጋግራዎችን አብጅ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ከድንኳኑ በስተ ሰሜን በኩል ኻያ ተራዳዎችን አድርግ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ለድ​ን​ኳኑ ለሁ​ለ​ተ​ኛው ወገን በሰ​ሜን በኩል ሃያ ሳን​ቆች፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ለማደሪያው ለሁለተኛው ወገን በሰሜን በኩል ሀያ ሳንቆች፥

参见章节 复制




ዘፀአት 26:20
2 交叉引用  

ከሀያውም ሳንቃዎች በታች አርባ የብር እግሮችን አድርግ፤ ከእያንዳንዱ ሳንቃ በታች ለሁለት ማጋጠሚያዎች ሁለት እግሮች ይሁኑ።


ለእነርሱም አርባ የብር እግሮች ይሁኑ፤ ከእያንዳንዱም ሳንቃ በታች ሁለት እግሮች ይሁኑ።


跟着我们:

广告


广告