ዘፀአት 25:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መረግድ፥ ለኤፉድና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 በኤፉድና በደረት ኪስ ላይ የሚሆኑ መረግዶችና ሌሎች ዕንቍዎች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 መረግድ፥ (ቅጠልያ ዕንቊ) በሊቀ ካህናቱ ኤፉድና በደረት ኪስ ላይ የሚደረግ ፈርጥ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መረግድም፥ ለልብሰ እንግድዓና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 መረግድም፥ ለኤፉድና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ። 参见章节 |