Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 25:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 አራት የወርቅ ቀለበቶችም አድርግለት፥ እነርሱንም በአራቱ እግሮቹ ላይ አኑር፤ በአንድ ወገን ሁለት ቀለበቶች፥ በሌላው ወገን ሁለት ቀለበቶች ይሁኑ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 አራት የወርቅ ቀለበቶች ሠርተህ ሁለቱን በአንድ በኩል ሁለቱን በሌላ በኩል ከአራቱ እግሮች ጋራ አያይዝ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 አራት የወርቅ ዋልታዎችንም ሠርተህ ሁለቱን በአንድ በኩል፥ ሁለቱንም በሌላ በኩል በማድረግ ከአራቱም እግሮቹ ጋር እንዲያጣብቁ አድርግ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 አራት የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶ​ችም አድ​ር​ግ​ለት፤ እነ​ር​ሱ​ንም በአ​ራቱ እግ​ሮቹ ላይ አኑር፤ በአ​ንድ ወገን ሁለት ቀለ​በ​ቶች፥ በሌላ ወገን ሁለት ቀለ​በ​ቶች ይሁኑ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 አራት የወርቅ ቀለበቶችም አድርግለት፥ እነርሱንም በአራቱ እግሮቹ ላይ አኑር፤ በአንድ ወገን ሁለት ቀለበቶች፥ በሌላው ወገን ሁለት ቀለበቶች ይሁኑ።

参见章节 复制




ዘፀአት 25:12
9 交叉引用  

ውስጡንና ውጪውም በንጹሕ ወርቅ ለብጠው፤ በላዩ ላይ ዙሪያውን ሁሉ የወርቅ አክሊል አድርግለት።


ከግራር እንጨት መሎጊያዎችን ሥራ፥ በወርቅም ለብጣቸው።


መሎጊያዎቹ በታቦቱ ቀለበቶች ውስጥ ይኑሩ፥ ከዚያም አይውጡ።


አራት የወርቅ ቀለበቶች አድርግለት፤ ቀለበቶቹንም አራቱ እግሮቹ ባሉበት በአራቱ ማዕዘኖች ላይ አድርጋቸው።


ሳንቆቹንም በወርቅ ለብጣቸው፥ ቀለበቶቻቸውንም የመወርወሪያ ቤት እንዲሆኑላቸው ከወርቅ ሥራቸው፥ መወርወሪያዎችንም በወርቅ ለብጣቸው።


መሎጊያዎቹ በቀለበቶቹ ውስጥ ይግቡ፥ መሠዊያውን ለመሸከም መሎጊያዎቹ በሁለቱ ጎኖች ይሁኑ።


ታቦቱንም ለመሸከም በታቦቱ ጎንና ጎን ባሉት ቀለበቶች መሎጊያዎቹን አስገባ።


እንዲሸከሙትም መሎጊያዎቹን በመሠዊያው ጎን ባሉት ቀለበቶች ውስጥ አስገባ፤ ክፍትም አድርጎ ከሳንቃዎች ሠራው።


ሁለት የወርቅ ፈርጦችና ሁለት የወርቅ ቀለበቶች ሠሩ፤ ሁለቱንም ቀለበቶች በደረቱ ኪስ በሁለቱ በኩል አደረጉት።


跟着我们:

广告


广告