ዘፀአት 23:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 “በዓመት ሦስት ጊዜ ለእኔ በዓልን ታደርግልኛለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 “በዓመት ሦስት ጊዜ ለእኔ በዓልን ታከብራላችሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 “እኔን የምታከብሩባቸው በዓመት ሦስት በዓላት ይኑሩአችሁ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 “በዓመት ሦስት ጊዜ በዓል አድርጉልኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በዓመት ሦስት ጊዜ በዓል ታደርግልኛለህ። 参见章节 |