Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 21:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ጌታው ሚስት ሰጥቶት ከሆነ እና ወንዶች ወይም ሴቶች ልጆች ብትወልድለት፥ ሚስቱና ልጆችዋ ለጌታዋ ይሁኑ፥ እርሱ ብቻውን ይውጣ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ጌታው ሚስት አጋብቶት ወንድ ወይም ሴት ልጅ ከወለደችለት፣ ሴትዮዋና ልጆቿ የጌታቸው ይሆናሉ፤ ሰውየው ብቻ በነጻ ይሂድ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 ጌታው ሚስት የምትሆነው ሴት ሰጥቶት ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወልዳለት ከሆነ ሴትዮዋ ከነልጆችዋ የጌታው ትሁን፤ ሰውየው ግን ብቻውን ነጻ ይውጣ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ጌታው ሚስት አጋ​ብ​ቶት እንደ ሆነ ወን​ዶች ወይም ሴቶች ልጆች ብት​ወ​ል​ድ​ለት፥ ሚስ​ቱና ልጆቹ ለጌ​ታው ይገዙ፤ እር​ሱም ብቻ​ውን ነጻ ይውጣ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 ጌታው ሚስት አጋብቶት እንደ ሆነ ወንዶች ወይም ሴቶች ልጆች ብትወልድለት፥ ሚስቱና ልጆችዋ ለጌታው ይሁኑ፥ እርሱም ብቻውን ይውጣ።

参见章节 复制




ዘፀአት 21:4
4 交叉引用  

ሦራም አብራምን፦ እነሆ፥ እንዳልወልድ እግዚአብሔር ዘጋኝ፥ ምናልባት ከእርሷ በልጅ እታነጽ እንደሆነ ወደ እርሷ ግባ አለችው።


በቤትህ የተወለደ በብርህም የተገዛ ፈጽሞ ይገረዝ። ቃል ኪዳኔም በሥጋችሁ የዘለዓለም ቃል ኪዳን ይሆናል።


ብቻውን መጥቶ እንደሆነ ብቻውን ይውጣ ከሚስቱ ጋር መጥቶ እንደሆነ ሚስቱ ከእርሱ ጋር ትውጣ።


ባርያውም፦ ጌታዬን፥ ሚስቴንና ልጆቼን እወድዳለሁ፥ ነፃ አልወጣም ብሎ ቢናገር፥


跟着我们:

广告


广告