ዘፀአት 21:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 “በፊታቸው የምታኖረው ሥርዓት ይህ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 “በፊታቸው የምትደነግጋቸው ሥርዐቶች እነዚህ ናቸው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 “ለእስራኤላውያን የምትሰጣቸው ሕግ ይህ ነው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “በፊታቸው የምታደርገው ሥርዐት ይህ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በፊታቸው የምታደርገው ሥርዓት ይህ ነው። 参见章节 |