Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 19:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ሙሴም ወደ ሕዝቡ ወረደና ይህንን ነገራቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ስለዚህ ሙሴ ወደ ሕዝቡ ወርዶ ነገራቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 ሙሴም ወደ እነርሱ ወርዶ እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ ነገራቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ሙሴም ወደ ሕዝቡ ወረደ፤ ይህ​ንም ነገ​ራ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ሙሴም ወደ ሕዝቡ ወረደ፥ ይህንንም ነገራቸው።

参见章节 复制




ዘፀአት 19:25
3 交叉引用  

ጌታም፦ “ሂድ፥ ውረድ፤ አሮንንም ከአንተ ጋር ይዘህ ና፤ ካህናቱና ሕዝቡ ግን እንዳያጠፋቸው ወደ ጌታ ለመውጣት አይተላለፉ” አለው።


እግዚአብሔርም እነዚህን ቃሎች ሁሉ እንዲህ ሲል ተናገረ፦


እናንተ በእሳቱ ምክንያት ፈርታችሁ፥ ወደ ተራራውም አልወጣችሁምና፤ በዚያን ጊዜ፥ እኔ የጌታን ቃል ልነግራችሁ፥ በጌታና በእናንተ መካከል ቆሜ ነበር። እግዚአብሔርም እንዲህ አለ፦


跟着我们:

广告


广告