ዘፀአት 18:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የሙሴ አማት ይትሮ መልሷት የነበረችውን የሙሴን ሚስት ጺፖራን ወሰደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ሙሴ ሚስቱን ሲፓራን ከመለሳት በኋላ ዐማቱ ዮቶር እርሷንና ሁለት ወንድ ልጆቿን ተቀብሏቸው ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ስለዚህም በእርሱ ዘንድ ትቶአት ሄዶ የነበረችውን የሙሴን ሚስት ጺጳራን፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በዚያ ጊዜ የሙሴ አማት ዮቶር ትቶአት የነበረውን የሙሴን ሚስት ሲፓራን፥ ሁለቱንም ልጆችዋን ወሰደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 በዚያን ጊዜ የሙሴ አማት ዮቶር መልሶአት የነበረውን የሙሴን ሚስት ሲፓራን ሁለቱንም ልጆቿን ወሰደ። 参见章节 |