Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 18:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 የሙሴ አማትም አለው፦ “እያደረግህ ያለኸው ነገር መልካም አይደለም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 የሙሴ ዐማት መልሶ እንዲህ አለው። “የምትሠራው መልካም አይደለም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ከዚህም በኋላ የትሮ እንዲህ አለ፦ “ይህ የምታደርገው ነገር ሁሉ ትክክል አይደለም፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 የሙ​ሴም አማት አለው፥ “አንተ የም​ታ​ደ​ር​ገው ይህ ነገር ትክ​ክል አይ​ደ​ለም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 የሙሴም አማት አለው፦ አንተ የምታደርገው ይህ ነገር መልካም አይደለም።

参见章节 复制




ዘፀአት 18:17
5 交叉引用  

አሁንም የሰውዬውን ሚስት መልስ፥ እርሱ ነቢይ ነውና፥ ስለ አንተም ይጸልያል፥ ትድናለህም። ባትመልሳት ግን አንተ እንደምትሞት ለአንተ የሆነውም ሁሉ እንደሚጠፋ በእርግጥ እወቅ።”


ነገርም ቢኖራቸው ወደ እኔ ይመጣሉ፥ በአንድ ሰውና በጎረቤቱ መካከል እፈርዳለሁ፥ የእግዚአብሔርንም ሥርዓትና ሕግ አስታውቃቸዋለሁ።”


አንተ ከአንተም ጋር ያለው ሕዝብ ትደክማላችሁ፤ ይህ ነገር ይከብድሃልና፤ አንተ ብቻህን ልታደርገው አትችልም።


ሽቱና ዕጣን ልብን ደስ ያሰኛሉ፥ ነፍስም በወዳጅ ምክር ደስ ይላታል።


ዐሥራ ሁለቱም ደቀ መዛሙርት ሁሉን ጠርተው እንዲህ አሉአቸው “የእግዚአብሔር ቃል ትተን ማዕድን እናገለግል ዘንድ የሚገባ ነገር አይደለም።


跟着我们:

广告


广告