Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 16:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 ሕዝቡም በሰባተኛው ቀን ዐረፈ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 ስለዚህ ሕዝቡም በሰባተኛው ቀን ዐረፉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 ስለዚህ ሕዝቡ በሰባተኛው ቀን ዐረፈ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 ሕዝ​ቡም በሰ​ባ​ተ​ኛው ቀን ዐረፈ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 የእስራኤልም ወገን ስሙን መና ብለው ጠሩት፤

参见章节 复制




ዘፀአት 16:30
5 交叉引用  

ጌታ ሰንበትን እንደ ሰጣችሁ እዩ፤ ስለዚህ በስድስተኛው ቀን የሁለት ቀን ምግብ ሰጣችሁ፤ ሰው ሁሉ በስፍራው ይቀመጥ፤ በሰባተኛው ቀን ማንም ከስፍራው አይውጣ።”


የእስራኤልም ቤት ስሙን መና ብለው ጠሩት፤ እርሱም እንደ ድንብላል ፍሬ ነጭ ነው፤ ጣዕሙም እንደ ማር ቂጣ ነው።


“ስድስት ቀን ሥራ ይሠራል፤ በሰባተኛው ቀን ግን የዕረፍት ሰንበት ነው፤ የተቀደሰ ጉባኤ ይደረግበታል፤ ምንም ሥራ አትሠሩም፤ በምትኖሩበት ሁሉ ለጌታ ሰንበት ነው።


እንግዲያስ የሰንበት ዕረፍት ለእግዚአብሔር ሕዝብ ቀርቶላቸዋል።


跟着我们:

广告


广告