ዘፀአት 16:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ሙሴም፦ “ማንም ሰው እስከ ጥዋት ከእርሱ ምንም እንዳያስቀር” አላቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሙሴም፣ “ማንም ከዚህ ለነገ ምንም ማስተረፍ የለበትም” አላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ሙሴም “ማንም ለዕለት ከሚያስፈልገው አስበልጦ ለነገ ማስተረፍ የለበትም” አለ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ሙሴም፥ “የእስራኤልን ልጆች ማንም ከእርሱ አንዳች ለነገ አያስቀር” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ሙሴም፦ ማንም ከእርሱ አንዳች ለነገ አያስቀር አላቸው። 参见章节 |