Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 15:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ቀኝህን ዘረጋህ፥ ምድርም ዋጠቻቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 “ቀኝ እጅህን ዘረጋህ፤ ምድርም ዋጠቻቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ቀኝ እጅህን በዘረጋህ ጊዜ ጠላቶቻችንን ምድር ዋጠቻቸው፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ቀኝ​ህን ዘረ​ጋህ፤ ምድ​ርም ዋጠ​ቻ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ቀኝህን ዘረጋህ፥ ምድርም ዋጠቻቸው።

参见章节 复制




ዘፀአት 15:12
3 交叉引用  

በመከራ መካከል እንኳ ብሄድ፥ አንተ ሕያው ታደርገኛለህ፥ በጠላቶቼ ቁጣ ላይ እጆቼን ትዘረጋለህ፥ ቀኝህም ታድነኛለች።


ቀኝህ ጌታ ሆይ፥ በኃይል ታላቅ ነው፤ አቤቱ፥ ቀኝህ ጌታ ሆይ፥ ጠላትን አደቀቀ።


በምድር ሁሉ ላይ እግዚአብሔር ያሰበው አሳብ ይህ ነው፥ በአሕዛብም ሁሉ ላይ የተዘረጋች እጅ ይህች ናት።”


跟着我们:

广告


广告