Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 13:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ከሱኮትም ወጡ፥ በምድረ በዳውም ዳር በኤታም ሰፈሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 እነርሱም ከሱኮት ከተነሡ በኋላ ከምድረ በዳው ጥግ ባለው በኤታም ሰፈሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 እስራኤላውያን ከሱኮት ተነሥተው በበረሓው ዳርቻ በምትገኘው በኤታም ሰፈሩ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆ​ችም ከሱ​ኮት ተጓዙ፤ በም​ድረ በዳ​ውም ዳር በኦ​ቶም ሰፈሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ከሱኮትም ተጓዙ፤ በምድረ በዳውም ዳር በኤታም ሰፈሩ።

参见章节 复制




ዘፀአት 13:20
2 交叉引用  

የእስራኤልም ልጆች ከራዓምሴስ ወደ ሱኮት በእግር ተጓዙ፤ ከሕፃናቱም ሌላ ስድስት መቶ ሺህ ሰው የሚያህሉ ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告