ዘፀአት 12:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ጌታም በግብጽ ምድር ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፦ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን በግብጽ እንዲህ አላቸው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን በግብጽ ምድር እንዲህ ሲል ተናገራቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔርም በግብፅ ሀገር ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 እግዚአብሔርም በግብፅ አገር ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። 参见章节 |