ዘፀአት 10:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ሙሴም፦ “እንደ ተናገረህ ይሁን፤ ፊትህን እንደገና አላይም” አለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ሙሴም፣ “እንዳልከው ይሁን፤ እኔም ዳግመኛ ከፊትህ አልደርስም” አለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ሙሴም “እውነት ነው፤ አንተ እንዳልከው ዳግመኛ አላይህም” አለው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ሙሴም፥ “እንደ ተናገርህ ይሁን፤ ፊትህን እንደገና አላይም” አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ሙሴም፦ “እንደ ተናገረህ ይሁን፤ ፊትህን እንደ ገና አላይም፤” አለ። 参见章节 |