Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 10:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 እርሱም ከፈርዖን ፊት ወጣ፥ ወደ ጌታም ፀለየ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ሙሴም ከፈርዖን ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ሙሴም ከንጉሡ ፊት ወጥቶ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ሙሴም ከፈ​ር​ዖን ፊት ወጣ፤ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ጸለየ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ሙሴም ከፈርዖን ፊት ወጣ፤ ወደ እግዚአብሔርም ለመነ።

参见章节 复制




ዘፀአት 10:18
8 交叉引用  

ጌታም ከምዕራብ ዐውሎ ነፋሱን መለሰ፥ አንበጣዎቹንም ወስዶ በኤርትራ ባሕር ውስጥ ጣላቸው፤ አንድ ስንኳ አንበጣ በግብጽ አገር አልቀረም።


ጌታም ሙሴን አለው፦ “አሮንን ‘በትርህን ዘርጋ፥ በግብጽ ምድር ሁሉ ተናካሽ ትንኝ እንዲሆን የምድሩን ትቢያ ምታ በለው።’”


ሙሴና አሮንም ከፈርዖን ዘንድ ወጡ። ሙሴም ከፈርዖን ጋር እንደተስማማው ስለ እንቁራሪቶቹ ወደ ጌታ ጮኸ።


ጌታም እንደ ሙሴ ቃል አደረገ፤ እንቁራሪቶቹም በየቤቶቹ፥ በየመንደሮቹና በሜዳም ሞቱ።


ሕዝቡም ወደ ሙሴ ጮኹ፤ ሙሴም ወደ ጌታ ጸለየ፥ እሳቱም ጠፋ።


እኔ ግን እላችኋለሁ፤ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤


የሚረግሙአችሁንም መርቁ፤ ስለሚበድሉአችሁም ጸልዩ።


跟着我们:

广告


广告