ዘፀአት 1:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ግብፃውያንም እስራኤላውያንን በጭካኔ እንዲሠሩ አስገደዱአቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታም ያሠሯቸው ጀመር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ርኅራኄ በጐደለውም ጭካኔ በባርነት አሠሩአቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ግብፃውያንም የእስራኤልን ልጆች በግፍዕ ገዙአቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ግብፃውያንም የእስራኤልን ልጆች በመከራ ገዙአቸው። 参见章节 |