ኤፌሶን 5:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ከውሃ መታጠብ ጋር በቃሉ አንጽቶ እንዲቀድሳት፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 በቃሉ አማካይነት በውሃ ዐጥቦ በማንጻት እንድትቀደስ፣ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ክርስቶስ ይህን ያደረገው ቤተ ክርስቲያንን ሊቀድሳት ፈልጎ ነው፤ የቀደሳትም በቃሉ አማካይነት በውሃ አጥቦ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በውኃ ጥምቀትና በቃሉ ይቀድሳትና ያነጻት ዘንድ፥ 参见章节 |