መክብብ 4:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እንደገና፥ ከፀሐይ በታችም ከንቱ ነገር አየሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ደግሞም ከፀሓይ በታች ከንቱ የሆነን ነገር አየሁ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 በዚህ ዓለም ያለውን ሌላውንም ከንቱ ነገር ተመለከትኩ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እኔም ተመለስሁ፥ ከፀሓይ በታችም ከንቱ ነገርን አየሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እኔም ተመለስሁ፥ ከፀሐይ በታችም ከንቱ ነገር አየሁ። 参见章节 |