መክብብ 10:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የሰነፍ ሥራ ያደክመዋል ወደ ከተማ መሄድ አያውቅምና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የሞኝ ሥራ ራሱን ያደክመዋል፤ ወደ ከተማ የሚወስደውንም መንገድ አያውቅም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ዕውቀት የጐደለው ሞኝ ሰው ወደ ከተማ መውጣት ስለሚሳነው በሥራው ይደክማል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የሰነፍ ድካሙ ያሠቃየዋል፥ ወደ ከተማ መሄድን አያውቅምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 የሰነፍ ሥራ ያደክመዋል ወደ ከተማ መሄድ አያውቅምና። 参见章节 |