Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 33:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ስለ ንፍታሌምም እንዲህ አለ፦ “ንፍታሌም በሞገስ ጠግቧል፥ የጌታንም በረከት ተሞልቶአል፥ ባሕሩንና ደቡቡን ይወርሳል።”

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ስለ ንፍታሌምም እንዲህ አለ፦ “ንፍታሌም በእግዚአብሔር ሞገስ ረክቷል፤ በበረከቱም ተሞልቷል፤ ባሕሩንና የደቡብን ምድር ይወርሳል።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ስለ ንፍታሌም ነገድ እንዲህ አለ፦ “ንፍታሌም በጌታ ዘንድ በጣም ተወዳጅ ነው፤ በእግዚአብሔር በረከትም ተሞልቶአል፤ ግዛቱም እስከ ባሕሩና ወደ ደቡብ የተዘረጋ ነው።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 ስለ ንፍ​ታ​ሌ​ምም እን​ዲህ አለ፦ ንፍ​ታ​ሌም ከበጎ ነገር ጠግ​ቦ​አል፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም በረ​ከት ተሞ​ል​ቶ​አል፤ ባሕ​ር​ንና ሊባን ይወ​ር​ሳል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ስለ ንፍታሌምም እንዲህ አለ፦ 2 ንፍታሌም በሞገስ ጠግቦአል፥ 2 የእግዚአብሔርንም በረከት ተሞልቶአል፤ 2 ባሕሩንና ደቡቡን ይወርሳል።

参见章节 复制




ዘዳግም 33:23
10 交叉引用  

ንፍታሌም የተፈታ ሚዳቋ ነው፥ መልካም ቃልን ይሰጣል።


አቤቱ፥ ጽኑ ፍቅርህን እንዴት አበዛህ! የሰው ልጆች በክንፎችህ ጥላ ይታመናሉ።


በማለዳ ጽኑ ፍቅርህን እንጠግባለን፥ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል፥ ሐሤትም እናደርጋለን።


የካህናቱንም ነፍስ በብዛት አረካታለሁ ሕዝቤም በጎነቴን ይጠግባል፥ ይላል ጌታ።


እናንተ ደካሞችና ሸክም የከበዳችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም አሳርፋችኋለሁ።


ናዝሬትንም ትቶ በዛብሎንና በንፍታሌም ክልል ወደ አለችው በባሕር አጠገብ ወደምትገኝ ወደ ቅፍርናሆም መጥቶ ኖረ።


በጨለማ የተቀመጠ ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፤ በሞት አገርና በሞት ጥላ ለተቀመጡትም ብርሃን ወጣላቸው።”


ስለ አሴርም እንዲህ አለ፦ “አሴር በልጆች የተባረከ ይሁን፥ በወንድሞቹ የተወደደ ይሁን፥ እግሩንም በዘይት ውስጥ ያጥልቅ።


跟着我们:

广告


广告