Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 28:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

42 ዛፍህንና የምድርህን ሰብል ሁሉ ኩብኩባ ይወረዋል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

42 ዛፍህንና የምድርህን ሰብል ሁሉ የአንበጣ መንጋ ይወርረዋል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

42 ዛፎችህንና የእርሻ ሰብልህን ሁሉ ኲብኲባ ይበላዋል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

42 ዛፍ​ህን ሁሉ፤ የም​ድ​ር​ህ​ንም ፍሬ ሁሉ ኩብ​ኩባ ያጠ​ፋ​ዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

42 ዛፍህን ሁሉ የምድርህንም ፍሬ ኩብኩባ ይወርሰዋል።

参见章节 复制




ዘዳግም 28:42
5 交叉引用  

“በምድሪቱ ላይ ረሀብ ወይም ቸነፈር ቢመጣ፥ በውርጭ፥ በዋግና በአንበጣ ወይም በኩብኩባ መንጋ ቢትወረር፥ የሕዝብህም ጠላት የአገሩን ቀበሌዎች ከብቦ ቢያስጨንቃቸው፥ መቅሠፍትና ደዌ ሁሉ ቢሆን፥


“በዋግና በአረማሞ መታኋችሁ፤ የአታክልቶቻችሁንም ብዛት ወይኖቻችሁንም በለሶቻችሁንም ወይራዎቻችሁንም ተምች በላው፤ እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፥” ይላል ጌታ።


“በመካከልህ የሚኖር መጻተኛ ከአንተ በላይ ከፍ ከፍ ሲል አንተ ግን ዝቅ ዝቅ ትላለህ።


跟着我们:

广告


广告