ዘዳግም 28:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “በከተማ ትባረካለህ፥ በዕርሻህም ትባረካለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በከተማ ትባረካለህ፣ በዕርሻህም ትባረካለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “እግዚአብሔር ከተሞችህንና እርሻዎችህን ይባርካል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አንተ በከተማ ቡሩክ ትሆናለህ፤ በእርሻም ቡሩክ ትሆናለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 አንተ በከተማ ቡሩክ ትሆናለህ፥ በእርሻም ቡሩክ ትሆናለህ። 参见章节 |