ዘዳግም 28:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 “ስትገባ ትረገማለህ፤ ስትወጣም ትረገማለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ስትገባ ትረገማለህ፤ ስትወጣም ትረገማለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 “ስትገባና ስትወጣ የተረገምህ ትሆናለህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አንተ በመግባትህና በመውጣትህም ርጉም ትሆናለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አንተ በመግባትህ ርጉም ትሆናለህ፥ በመውጣትህም ርጉም ትሆናለህ። 参见章节 |