Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 25:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 “እህል እያበራየ ያለውን በሬ አፉን አትሰር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 “እህል በምታበራይበት ጊዜ የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 “እህ​ል​ህን በም​ታ​በ​ራይ ጊዜ በሬ​ዉን አፉን አት​ሰ​ረው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 እህል የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር።

参见章节 复制




ዘዳግም 25:4
5 交叉引用  

ጻድቅ ሰው ለእንስሳው ነፍስ ይራራል፥ የክፉ ሰው ርኅራኄ ግን ጭካኔ ነው።


ጥቁሩ አዝሙድ በመውቂያ አይወቃም፥ ከሙንም የሠረገላ መንኰራኵር አይዞርበትም፤ ነገር ግን ጥቁሩ አዝሙድ በሽመል ከሙኑም በበትር ይወቃል።


ኤፍሬም ማበራየት የምትወድ የተገራች ጊደር ነበር፥ እኔም በውብ አንገትዋ ላይ አልጫንኩባትም፤ በኤፍሬም ላይ እጠምድበታለሁ፥ ይሁዳም ያርሳል፥ ያዕቆብም ለራሱ አፈሩን ያለሰልሳል።


跟着我们:

广告


广告