ዘዳግም 25:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እጅዋን ቁረጠው፤ አትራራላት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እጇን ቍረጠው፤ አትራራላት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ምሕረት ሳይደረግላት እጅዋ ይቈረጥ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እጅዋን ቍረጥ፤ ዐይንህም አትራራላት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እጅዋን ቁረጥ፥ ዓይንህም አትራራላት። 参见章节 |