ዘዳግም 24:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ሰውየው ድኻ ከሆነ፥ መያዣውን ከአንተ ዘንድ አታሳድርበት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ሰውየው ድኻ ከሆነ፣ መያዣውን ከአንተ ዘንድ አታሳድርበት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ድኻ ከሆነ ደግሞ ልብሱን በመያዣነት ይዘህ አትደር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ያም ሰው ድሃ ቢሆን መያዣውን በአንተ ዘንድ አታሳድር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ያም ሰው ድሃ ቢሆን መያዣውን በአንተ ዘንድ አታሳድር። 参见章节 |