ዘዳግም 14:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “ርኩስ የሆነውን ማንኛውንም ነገር አትብሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ማንኛውንም ርኩስ ነገር አትብላ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “ርኩስ የሆነውን ማንኛውንም ነገር አትብሉ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “ርኩስን ነገር ሁሉ አትብሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3-4 ርኩስን ነገር ሁሉ አትብላ። የምትበሉአቸው እንስሶች እነዚህ ናቸው፤ 参见章节 |