Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 12:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ደሙን እንደ ውሃ በመሬት ላይ አፍስሰው እንጂ አትብላው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ደሙን እንደ ውሃ በመሬት ላይ አፍስሰው እንጂ አትብላው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ደምን አትብላ፤ ይልቅስ እንደ ውሃ በመሬት ላይ አፍስሰው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 በም​ድር ላይ እንደ ውኃ አፍ​ስ​ሰው እንጂ አት​ብ​ላው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 በምድር ላይ እንደ ውኃ አፍስሰው እንጂ አትብላው።

参见章节 复制




ዘዳግም 12:24
5 交叉引用  

በምትኖሩበት ስፍራ ሁሉ ለልጅ ልጃችሁ ፈጽሞ ማንኛውንም ስብና ደም እንዳትበሉ የዘለዓለም ሥርዓት ነው።”


ደሙን ግን እንደ ውሃ መሬት ላይ አፍስሰው እንጂ አትብላው።


ደሙን ግን እንዳትበላ ተጠንቀቅ፤ ደም ሕይወት ስለ ሆነ፥ ሥጋን ከነሕይወቱ አትብላ።


በጌታ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር ስለምታደርግ፥ ለአንተም ሆነ ከአንተ በኋላ ለሚመጡት ልጆችህ መልካም እንዲሆንላቸው አትብላው።


ደሙን ግን እንደ ውሃ መሬት ላይ አፍስሰው እንጂ አትብላው።


跟着我们:

广告


广告